ፀሎት Tselot II Youtube Channel

ፀሎት Tselot II Youtube Channel

126 подписчиков

በጸሎት ቲዩብ
ጸሎት፣ መዝሙራት፣ ወቅታዊ እና መንፈሣዊ አስተምህሮት ይቀርባሉ፤ ከምዕመናን ለሚነሱ ጥያቄዎች በሃይማኖት ሊቃውንት ትክክለኛ መንፈሳዊ መልሶች ይሰጣሉ፤ የአበው አስምህሮት፣ ዝክርና ተጋድሎ፣ የገዳማት ታሪክ፣ ወጣቶችና ቤተክርስቲያናችን እንዲሁም መንፈሳዊ ወግና ተረኮች ይቀርቡበታል፡፡

Статистика

126
Участников